About Me

My photo
Independence, Neutrality, Rule of the Law, Impartiality and Transparency.

Monday, November 3, 2014

በቦርዱ ሕጋዊ ዕውቅና ያገኙ 75 የፖለቲካ ፓርቲዎች ዝርዝር


በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ
የፖለቲካ ፓርቲዎች ስም ዝርዝር

ተራ ቁጥር
የፓርቲው ሙሉ ስም
አህፅሮተ ስም
ሀገር አቀፍ
ክልላዊ
1
የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ
ኦብኮ

P
2
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት
መኢአድ
P

3
የምዕራብ ሶማሌ ዲሞክራቲክ ፓርቲ
ምሶዲፓ

P
4
የኦሮሞ ነጻነት አንድነት ግንባር
ኦነአግ

P
5
የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ኅብረት
ጋዴህ

P
6
የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ
ሐብሊ

P
7
የኢትዮጵያ ሰላማዊ የዴሞክራሲ ፓርቲ
ኢሰዴፓ
P

8
የቤንሻንጉልና ጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
ቤጉሕዴፓ

P
9
የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
ኢሶሕዴፓ

P
1ዐ
የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ፓርቲ
ኢዴፓ
P

11
የትግሪ ወርጂ ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት
ትወብዲድ

P
12
የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት
መአሕድ
P

13
የኢትዮጵያ ማህበረ- ዴሞክራሲ ደቡብ ህብረት አንድነት ፓርቲ
ኢማዲደህአፓ
P

14
የሐረሪ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
ሐሕዴፓ

P
15
የኢትዮጵያዊያን አንድነት ዴሞክራሲያዊ ድርጅት
ኢአዴድ

P
16
የደንጣ፣ ዱባሞ ክችንችላ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት
ደዱክሕዴድ

P
17
የሐድያ ብሔር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት
ሐብዴድ

P
18
የከምባታ ሕዝቦች ኮንግረስ
ከሕኮ

P
19
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
ደኢሕዴን

P
20
የጌዴኦ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት
ጌሕዴድ

P
21
የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ቅንጅት
ሶዴኃቅ

P
22
የኦሮሞ አቦ ነጻነት ግንባር
ኦአነግ

P
23
የየም ብሔረሰብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
የብዴን

P
24
የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
አብዴፓ

P
25
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት
ኦሕዴድ

P
26
ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
ብአዴን

P
27
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር
ኢሕአዴግ
P

28
ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ
ሕወሐት

P
29
የጠምባሮ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ሕብረት
ጠሕዴሕ

P
30
የባሕር ወርቅ መስመስ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት
ባወመሕዴድ

P
31
የጉራጌ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር
ጉሕዴግ

P
32
ሶዶ ጐርደና ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት
ሶጐሕዴድ

P
33
የኦሮሚያ ነጻነት ብሔራዊ ፓርቲ
ኦነብፓ

P
34
የኮንሶ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ኅብረት
ኮሕዴኅ

P
35
የኦሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ኅብረት
ኦሕዲኅ

P
36
የሲዳማ አርነት ንቅናቄ
ሲኦን

P
37
የዶንጋ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት
ዶህዴድ

P
38
የዎላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር
ዎሕዴግ

P
39
ገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲ
ገዳ
P

40
ዱቤና ደገኒ ብሔረሰብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
ዱደብዴፓ

P
41
የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ሕብረት
ኢዴሕ
P

42
የዲል ወቢ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
ዲወሕዴን

P
43
የአፋር አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ግንባር

አርዱፍ

P
44
መላው ኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
መኢዴፓ
P

45
የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ኅብረት

ኢዴኃሕ
P

46
የሲዳማ ሀዲቾ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት
ሲሀሕዲድ

P
47
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ
ኢብአፓ
P

48
የደቡብ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች አንድነት
ደኢዲኃአ

P
49
የአፋር ነጻ አውጪ ግንባር ፓርቲ

አነአግፓ

P
50
የመላው ኢትዮጵያዊያን ብሔራዊ ንቅናቄ
መኢብን
P

51
የቤንች ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት
ቤሕዲድ

P
52
የአፋር ብሔራዊ አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር
አብአዲግ

P
53
ቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ
ቅንጅት
P

54
የሸኮና አካባቢው ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት
ሸአሕዲድ

P
55
የሀዲያ ብሔራዊ አንድነት ዲሞክራሲያዊ ድርጅት
ሀብአዲድ

P
56
የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ
ኢዲአን
P

57
ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲ ሉዓላዊነት
ዓረና

P
58
የወለኔ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
ወሕዴፓ
P

59
የኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ፓርቲ
አዲስ ምዕራፍ

P
60
የአርጎባ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት
አሕዲድ

P
61
የሐረሪ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት
ሐዲድ

P
62
የጋምቤላ ሕዝቦች አንድነት ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ
ጋሕአዲን

P
63
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ አንድነት
አንድነት
P

64
የኢትዮጵያ ፍትህና ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ግንባር
ኢፍዲኃግ
P

65
የመላው ኦሮሞ ህዝብ ዲሞክራቲክ ፓርቲ
መኦህዲፓ
P

66
የአርጐባ ብሔረሰብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
አብዴን

P
67
የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ
ኢራፓ
P

68
የማኦ-ኮሞ ልዩ ወረዳ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ
ማኮልወህዴአን

P
69
የጋሞ ጐፋ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ አንድነት

ጋጐህዴአ

P
70
ሰማያዊ ፓርቲ
ሰማያዊ
P

71
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ
መድረክ
P

72
የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ
ኦፌኮ
P

73
አዲስ ትውልድ ፓርቲ
አትፓ
P

74
የአገው ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
አገዴፓ

P
75
የጉሙዝ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ
ጉህዴን

P





No comments: